“እግዚአብሔር በቃሎቹ የታመነ ነው፥ በሥራውም ሁሉ ጻድቅ ነው፤ እግዚአብሔር የተፍገመገሙትን ሁሉ ይደግፋቸዋል፥ የወደቁትንም ያነሣቸዋል።” መዝ […]
Year: 2023
በየገዳማቱ በየበረሃው
በየገዳማቱ በየበረሃው ውስጥስለተሰደዱት ፍቅርህን በመምረጥየዓለም ውዳቂ ምናምንቴ ሆነውስለ ፍቅርህ ሲሉ ክብራቸውን ትተው/እግዚአብሔር ሆይ ማረን/(፪) የዓለም […]
አረሳት ኢትዮጵያን
አረሳት ኢትዮጵያን በእርፈ መስቀልአባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌልየእግዚአብሔር ሰው ነው ተወዳጅ በ ሰማይየተረማመደ በጽድቅ አደባባይ ፈውስና […]
የምስራች ተወለደች እሰይ
የምስራች ተወለደች እሰይ እሰይ(፪)የምድር እና የሰማይ ንግሥትተወለደች የዓለም እመቤት (የአምላክ እናት) ሐና እና ኢያቄም ወለዱ […]
ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን
ዘጠኝ ሰዓት ሲሆን አባት ሆይበመስቀል ሆነህ አባት ሆይድምፅህን በማሰማት አባት ሆይነፍስህን ሰጠህ አባት ሆይ ከዋክብተ […]
ተወዳጅ ልጅሽን
ተወዳጅ ልጅሽን ህማሙን ስታይማሰብ ይሳነኛል የአንቺን ስቃይበእሾህ አክሊል ጉንጉን የቆሰለ ራሱንንበብዙ ግርፋት/የታመመ አካሉ/(፪) በዕፅ መስቀሉ […]
እሰይ እሰይ የምሥራች
እሰይ እሰይ የምሥራች ደስ ይበለንሞትን አሸንፎ ተነሳልንበሞቱ የእኛን ሞት አጠፋልን ሲኦል ባዶ ሆነ ዘንዶው ድል […]
በዘሩ የነበረች – – – ድንግል
በዘሩ የነበረች – – – ድንግልየአዳም ተስፋ ዕንቁ ፀአዳየጽድቃችን ፀሐይ – – – ድንግልየወጣባት ብርክት […]
